እቁብ ቴክ i

Cloud EqubTech

የኢትዮጵያ ባህላዊ እቁብ፣ እድር፣ አክስዮን፣ ህንፃ እና ሱቅ አስተዳደር መተግበሪያ

Cloud EqubTech is a digital platform for managing traditional Ethiopian savings, associations, rental properties, and shop sales.

  • 🔄 የዙር ክፍያ በራስ-ሰር መክፈቻ - በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እያንዳንዱ ዙር ራስ-ሰር ይከፈታል
  • 🔄 የዙር ክፍያ መከታተያ - ለእያንዳንዱ ዙር ማን እንደከፈለ ይከታተሉ
  • 🏦 የክፍያ መረጃ መላኪያ - አባላት የከፈሉበትን ደረሰኝ በቀጥታ ከስልካቸው ያስገባሉ፤ ስርዓቱ በራስ-ሰር ይመዘግባል
  • 📋 ማን ከፍሏል? ማን አልከፈለም? - በቅጽበት ይወቁ
  • 💰 ምን ያህል ተሰብስቧል? ምን ያህል ቀርቷል? - ሙሉ ሪፖርት ያግኙ
  • የክፍያ አሳሳቢ ማሳወቂያ - እዳ ወይም ዉዝፍ ያለባቸው አባላት ራስ-ሰር ይነግራል
  • ⚠️ ማስጠንቀቂያ እና ቀይ ዞን - ተከታታይ ክፍያ ያመለጣቸውን በራስ-ሰር ይለያል
  • 📊 አጠቃላይ መረጃ - ጠቅላላ የተሰበሰበ፣ ጠቅላላ የቀረ፣ ሳምንታዉ፤ ወርሃዊ ፤ አመታዊ ሪፖርት
  • 📱 ከየትኛውም ቦታ - በስልክዎ፣ ኮምፒውተርዎ ወይም ታብሌት ይጠቀሙ
  • 📩 የSMS ማሳወቂያ አገልግሎት - የክፍያ ማሳሰቢያ፣ የእጣ ውጤት፣ የደረሰኝ ማረጋገጫ በቀጥታ ወደ አባላት ስልክ ይልካል
  • 🤖 የቴሌግራም ቦት አገልግሎት - አባላት ሂሳባቸውን ማየት፣ ክፍያ ማረጋገጥ እና ማሳወቂያዎችን በቴሌግራም መቀበል ይችላሉ
  • 👥 ለሁሉም ተስማሚ - እቁብ፣ እድር፣ አክስዮን፣ ህንፃ፣ ሱቅ አና ሌሎችም
💡 እኛ አገልግሎት እንሰጣለን - ለእርስዎ የሚያስፈልገዎትን ሁሉ እናቀላልልዎታለን!
EqubTech